Skip to main content

በተቀናጃየፍትህአገልግሎትውጤትለማስመዝገብእየተሰራመሆኑ ተገለጸ፡፡

ሀላባ ቁሊቶ፣  ጥር 6/2017 /ም፣ ፍትህ ቢሮ 

የማዕ/ኢት//መንግስትፍትህቢሮየ2017 1ኛመንፈቅዓመትዕቅድአፈፃፃምግምገማቢሮውአመራሮችእናሠራተኞችበተገኙበትበዛሬዕለትበዱራሜከተማተካሂዷል።የቢሮው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማአስመልክተውየቢሮኃላፊአቶአክመልአህመዲንባስተላለፉትመልዕክትየስድስትወርዕቅድአፈፃፀምግምገማው የተገኙ መልካም ውጤቶችን ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን ለማረም በቀጣይ የምንሰራቸውስራዎቻችንመግባባትበመፍጠር የተሻለውጤትለማስመዝገብበጋራናበቅንጅት መስራት እንደሚገባ የገለጹ ሲሆን በመልዕክታቸውምአመራሩና ሠራተኛውየተጣለባቸውተግባርና ኃላፊነትለመወጣትበትጋትናበተጠያቂነትመስራትእንዳለባቸውአሳስበዋል።

በመቀጠል የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱ በቢሮው የልማትዕቅድዳይሬክቶሬትዳይሬክተርተወካይበአቶጌታሁንፍቅሩየቀረበ ሲሆን በዕቅድ አፈጻጸሙ ላይ ከተሳታፊዎች በተነሱ ጥያቄናአስተያየት ላይ በቢሮው አመራሮች ምላሽና አስተያየት ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም በቢሮው ኃላፊ በአቶ አክመል አህመዲን ማጠቃለያ እና ቀጣይየስራአቅጣጫበማስቀመጥወይይቱተጠናቋል።

ለዘገባው፡-የቢሮውየመንግሥትኮሙኒኬሽን

 

Image
በተቀናጃ የፍትህ አገልግሎት ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡