Skip to main content
ብሄራዊ ባንክ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰበ

ብሄራዊ ባንክ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰበ

ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 30፣ 2017  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመ

የህዝብ ተወካዮች ከመረጣቸው ህዝብ ጋር የሚያደርጉት ቀጥተኛ ውይይት መንግስትና ህዝብን በማቀራረብ ረገድ የላቀ ሚና አላቸው አፈ ጉባኤ ፋጤ ስርሞሎ

የህዝብ ተወካዮች ከመረጣቸው ህዝብ ጋር የሚያደርጉት ቀጥተኛ ውይይት መንግስትና ህዝብን በማቀራረብ ረገድ የላቀ ሚና አላቸው አፈ ጉባኤ ፋጤ ስርሞሎ

(ሐምሌ 29/2017)የክልል እና የፌደራል የፓርላማ አባላት በ2018 በጀት

የአረንጓዴዐሻራ- የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር  በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ፍትህ ቢሮ አመራሮኛ እና ሠራተኞች ከማለዳ 12:00 ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቷል ።

(ሀላባ፡ ሀምሌ 24/ 2017) የሰባተኛው አመት ግብ የሆነው ሰባት መቶ ሚሊዮን ችግኞች ተከለ መርሃ ግብር  በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ፍትህ ቢሮ  የስራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የቀን ውሎ በፎቶ።

የቢሮው መ/ኮ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በሀላባ ዞን  የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በሀላባ ዞን  የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ

(ሐምሌ 24/2017) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)እና ሌሎች የክልሉ ከ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)ነገ ሐምሌ 24/2017 በመትከል ማንሰራራት  በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሔደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ህዝብ የላቀ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)ነገ ሐምሌ 24/2017 በመትከል ማንሰራራት  በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሔደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ህዝብ የላቀ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ

የህፃናትን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማጎልበት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ መልኩ በትኩረት መስራት እንደሚገባቸው ተመላከተ

የህፃናትን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማጎልበት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ መልኩ በትኩረት መስራት እንደሚገባቸው ተመላከተ

(ሆሳዕና ፣ሀምሌ 22/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከሆልት አለም

ከ100 ሺህ ቶን በላይ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋለ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

ከ100 ሺህ ቶን በላይ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋለ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

(ሆሳዕና፣ሀምሌ 23/2017)፣ በአዲስ አበባ በዓመት ከመነጨው 100 ሺህ 585 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል ከአንድ ነ

በዓለም አቀፍ የውል ድርድርና ዝግጅት ዙሪያ ያተኮረ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ተጀመረ

በዓለም አቀፍ የውል ድርድርና ዝግጅት ዙሪያ ያተኮረ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ተጀመረ
**********
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ /TDB Group/ ጋር በመተባበር በአለም አቀፍ ውል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ

ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 21፣ 2017  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያ

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

(ሆሳዕና ፣ሐምሌ 21/2017)2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡