
በሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር ወንጀል በተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
ሆሳዕና፣ሐምሌ 7/2017)በሞባይል ባንኪንግ ማጭበርበር ወንጀል በተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ላይ የፌደራል ዐቃቤ ሕግ ክስ እንደመሰረተ የኢትዮጵያ

አመራር አካዳሚው በጥናትና ምርምር ዘርፈ ብዙ ስራዎች መሰራቱን የክልሉ ምክር ቤት ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።
(ሆሳዕና፦ሀምሌ 8/2017) ቋሚ ኮሚቴው የክልሉ አመራር አካዳሚ 2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ ተ

በክልሉ ላቦራቶሪን በማደራጀት በማስመረቅ የምርመራ አገልግሎቶችን በማስጀመርና በማጠናከር ረገድም የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡ ተመላከተ።
ሆሳዕና ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም
የማዕከላዊ ኢትዮጵ

የክልሉ ግብርና ቢሮ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂ እና የግብርና ግብአቶችን በአግባቡ በመጠቀም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻሉ ተገለፀ።
(ሆሳዕና፦ሀምሌ 7/2017)፣ የክልሉ ምክር ቤት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

ሙስናን በቅንጅት በመከላከል የህግ የበላይነት እንዲሰፍን በልዩ ትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት የህግና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ
(ሆሳዕና፦ ሀምሌ 8/2017) ቋሚ ኮሚቴው የክልሉን ስነ-ምግባርና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላት የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
(ሆሳዕና፦ሀምሌ 7/2017) በምክር ቤቱ ፕላን መሰረተ ልማትና የመንግስት ሀብት ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ

በክልሉ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ በሚያስችሉ ተግባራት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)
(ሆሳዕና፣ሐምሌ 7/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መ

የሴቶችና ህፃናትን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት ያስፋልጋል - ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በክልሉ በሴቶችና ህጻናት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን ም

በመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፍኗል
ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመ

የምስራቅ ጉራጌ ዞን የ2017 ዞናዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሶዶ ወረዳ ጢያ ከተማ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
(ሆሳዕና፣ሐምሌ 06/2017)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድ