Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ  አቶ ጌትነት ታደሰ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ምልከታ አደረጉ

(ሆሳዕና፣ሐምሌ 9/2017)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ  አቶ ጌትነት ታደሰ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኋላፊዎች በሆሳዕና ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የክልል ተቋማትን ተመልክተዋል።

በክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ የቅርብ ክትትል እና ድጋፍ የሚደረግበት እና በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ  እየተገነቡ የሚገኙ የክልል ተቋማት  የቢሮ ህንጻ ግንባታ በተያዘው በጀት አመት እየተፋጠነ ይገኛል።

በሰባት የክልል ማዕከል ከተሞች ለሚገነቡ ቢሮዎች መጋቢት 1/2017 የመሰረት ድንጋይ መቀመጡ ይታወሳል።

በተስፋዬ መኮንን

Image
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ  አቶ ጌትነት ታደሰ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ምልከታ አደረጉ