Seble
Tue, 07/22/2025 - 11:38
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት አፈጻጸሞች፣በ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው
(ሆሳዕና ፣ሐምሌ 15/2017)
"ከመስፈንጠር ከፍታ ወደ ላቀ እምርታ " ! በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሔደ ባለው መድረክ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ዲላሞ ኦቶሬ(ዶ/ር)፣የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አቡቶ አኒቶ፣ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር አስተባባሪዎች፣የክልል፣የዞን እና የልዩ ወረዳ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ምንጭ :- የክልሉ መ/ኮ
Image
