Skip to main content
                             የጠበቆች፣ ሲቪክ ማህበራትና ሰነድ ምዝገባ ዳይሬክቶረት

                                                    የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባርና ኃላፊነት    

  •     በቢሮው ማቋቋሚያ አዋጅ 03/2016 አንቀጽ 5/8/ከሀ-በ የተሰጡትን ዝርዝር ስልጣንና ተግባራት ስራ ላይ ያዉላል፡፡
  •     በክልሉ ፍርድ ቤቶች መቆምሚፈልጉና ለጥብቅና ፌቃድ ፈተና መፈተን ለሚያስፈልጋቸዉ የሙያ ብቃትና ስነምግባር ሲያሟሉ በፈተና የጥብቅና ፈቃድ መስጠት፣
  •     በክልሉ በማናቸውም ፍርድ ቤት መቆም  ሚችሉ  ጠበቆች የሙያ ብቃትና ስነምግባር ሲያሟለ ያ ፈተና የጥብቅና ፈቃድ መስጠት፣
  •     የሙያ ግዴታቸውን በአግባቡተወጡ ጠበቆች በየዓመቱ የጥብቅና ፈቃድ ማስ፣
  •     ጠበቆች የገንዘብ አቅም የሌላቸዉ የህብረተሰብ ክፍልች ነፃ የህግ ምክርና የጥብቅና አገልግልት እንዲሰጡ ማድረግ፣ 
  •     ምትክ የጥብቅና ፈቃድ መታወቂያ ብተር መስጠት፣ አስፈላጊ መስፈርት ሲሟላ የጥብቅና ፈቃድን በአ ማስቀመጥና መመስ፣ 
  •     የሕግ ጉዳይ ጸሀፊዎች እና የጠበቃ ረዳቶች ይመዝገቡልኝ ጥያቄ ተቀብሎ መመዝገብና ማሳወቅ፣
  •    ከዳይሬክቶቱ ፈቃድ የተሰጣቸው ጠበቆች የሙያና የሥነ-ምግባር ግዴታቸውን የመወጣትና የሥነ-ምግባር ንቡንና አግባብ ያላቸውን ሌሎች ሕጎች በማክበር መስራታቸውንማረጋገጥ ተገቢውን ክትትል፤ ቁጥጥርና ድጋፍ ማድረግ፣ የዲስፕሊን ክስ ማቅረብና አቤቱታ ተቀብል  ለዲስፒልን ጉባዔ አቅርቦ ማስወሰንና ማስፈፀም ናቸው፣ 
  •     በዞን፣ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳና በከተማ አስተዳደር ደረጃ ያሉ የጠበቆች፣ ሲቪል ማህበራት እና ሰነድ ምዝገባ ስራ አሰራር ይከታተላል ተገቢዉን ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል፤
  •     ሌሎች ከስራዉ ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን ተግባራት ያከናዉናል፡፡