Skip to main content

የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት እናከስር መዋቅር አካላት ጋር 2017 በጀት ዓመት  1 ግማሽ ዓመት በዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ግምገማ አካሄደ። 

ጥር 9/2017 .

የማዕ/ኢት/ክልልመንግስት ፍትህ ቢሮ  2017 ዓመት 1 ግማሽ ዓመት በዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች እናከዞንከልዩ ወረዳ ፍትህ መምሪያ//ቤት ኃላፊዎችና የልማት ዕቅድ አስተባባሪዎችጋር በሀላባ ከተማ የግምገማ መድረክ አካሄዷል። 

በተቀናጃ የፍትህ አገልግሎት ውጤት ለማስመዝገብ እየሰራ እንደሆነ የገለጸው ቢሮችግሮች ነቅሶ በመለየት እና እርምት በመውስድ ከዚህ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በጋራና በቅንጅት ለመሠራት የገለጸ ሲሆን ቢሮው የዜጎችን የፍትህ ፍላጎት ለማርካት የተሰጠውን ኃላፊነት እና ተግባር በትጋትና በተጠየቂነትእንዲሁም ከተጠሪ ተቋማት እና ከባለድርሻ አካላት በቅንጅት በጋራ በመስራት መሆን እንደሚገባ ገልጿል። 

በዕለቱ የፍትህ ቢሮልማት ዕቅድ ዳይሬክቶሬትተወካይ አቶጌታሁን ፍቅሩ ዕቅድ ሪፖርቱን አቅረበውከተጠሪ ተቋማት፤ ከስር መዋቀር ኃላፊዎች አስተያየት ማብራራያ ጥያቄ ተነስቶ ምላሽ ተስጥቶባቸው እናበቀሪ 6ወርዙሪያ የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል።

ለዘገባውየቢሮው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን 

 

Image
የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት እና ከስር መዋቅር አካላት ጋር የ 2017 በጀት ዓመት ፤ የ1ኛ ግማሽ ዓመት በዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ግምገማ አካሄደ።