የዓቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባርና ኃላፊነት
- ከዓቃቤ ሕግ አስተዳደር ዋናጉ ባኤጋርበመሆን የዓቃብያነሕግ ሹመት፣ዝውውር፣ የዕረፍትጊዜ፣ የአገልግልትዘመን፣ደረጃ፣ሥነምግባር፣አደረጃጀት፣ መዋቅር፣ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅም እናየመሳሰለ ጉዳዩችንያካተተ ረቂቅደንብ አዘጋጅቶ ለዋናጠቅላይ ዓቃቤሕጉ በማቅረብበዋናጉባኤ ተተችቶለመስተዳድር ም/ቤት እንዲቀርብያደርጋል፡፡
- በዋናው ጉበኤየሚሰጡትን የተለያዩስራዎች ጨምሮየዓቃብያነ ህጉንመረጃ በአግባቡየመያዝ እናአስተዳደራዊ አገልግልቶችንይሰጣል፡፡
- ዐቃበያነ ህግአስተዳደር ጉባኤየሚወስናቸውን እናየሚሰጣቸውን ውሳኔዎችእና ትዕዛዞችአፈጻፀም መከታተልናሲፈለግ ለጉባኤውያቃርባል፡፡
- በዐቃብያነ ህግየሚቀርቡ የዲስፕሊንጉዳዮችን በማደራጀትለቢሮ ኃላፊበማቅረብ የሚፈቱበትንሁኔታዎች ማማከር፣የዐቃቢያነ ህግመብት ጥያቄዎችንበመቀበል ለቢሮኃላፊ በማቅረብበዋናዉ ጉባኤየሚወስንበትን ሁኔታማመቻቸት፣ የክልሉንዐቃብያነ ህግማስተዳደር ጋርተያይዞ በዋናጠቅላይ ዓቃቤህጉ የሚሰጡማንኛዉንም ህጋዊትዕዛዝ መፈጸምናማማከር፡፡