Skip to main content
                                     የተቋሙ ራዕይ   

በ2022 ክልሉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው የህግ የበላይነት ተረጋግጦ በአገራችን በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል ፍትህ ሰፍኖ ማየት፡፡

                                     የተቋሙ ተልዕኮ  

በክልሉ ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ለማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ-ህግ በማሳደግ ወንጀል ፈጻሚዎች ለህግ እንዲቀርቡና ለፈጸሙት ጥፋት በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ እንዲሁም የዜጎችን የመደራጀት መብት በማረጋገጥ የመሪነት ሚና በመጫወት መልካም አስተዳደርን ማስፈን ነው፡፡

                                     የተቋሙ ዕሴቶች       
  1.    የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣
  2.    ገለልተኝነት፣
  3.    ታማኝነት፣ግልፀኝነትና፣ተጠያቂነት፤
  4.    .ቀልጣፋነት፣ፍትሐዊነት፣ተደራሽነት እናወጪ ቆጣቢነት፣
  5.    .እኩልነትና የአልጋይነት ስሜት፣

6.ውጤትና ተገልጋይነት ተኮር መሆን

7.የተቀናጀ የፍትህ አገልግሎት፣

8.ሰብዓዊነት፤

9.ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ትኩረት መስጠት፤

10.ለለውጥ ዝግጁነት፤