Seble
Fri, 02/21/2025 - 10:14
ምክር ቤቱ የወ/ሮ ልክነሽ ስርገማን ሹመት በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ።
ሆሳዕና፣የካቲት 13/2017 )የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ተጠናቋል
የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲሆኑ ወ/ር ልክነሽ ስርገማን በእጩነት አቅርበዋል።
ይህን ተከትሎም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወ/ሮ ልክነሽ ስርገማ የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቋል።
ምንጭ- የክልሉ መ/ኮሙኒኬሽን
Image
