Seble
Thu, 07/17/2025 - 14:00
ምክር ቤቱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን አጸደቀ
ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነው የተሻሻውን አዋጅ ያጸደቀው።
(ኤፍ ኤም ሲ)
Image
