የተቋሙ ራዕይበ2022 ክልሉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው የህግ የበላይነት ተረጋግጦ በአገራችን በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል ፍትህ ሰፍኖ ማየት፡፡
የተቋሙ ተልዕኮበክልሉ ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ለማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ-ህግ በማሳደግ ወንጀል ፈጻሚዎች ለህግ እንዲቀርቡና ለፈጸሙት ጥፋት በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ እንዲሁም የዜጎችን የመደራጀት መብት በማረጋገጥ የመሪነት ሚና በመጫወት መልካም አስተዳደርን ማስፈን ነው፡፡
የተቋሙ ዕሴቶችየህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣
ገለልተኝነት፣
ታማኝነት፣ ግልፀኝነትና፣ ተጠያቂነት፤
ቀልጣፋነት፣ ፍትሐዊነት፣ ተደራሽነት እናወጪ ቆጣቢነት፣
እኩልነትና የአልጋይነት ስሜት፣
ውጤትና ተገልጋይነት ተኮር መሆን
የተቀናጀ የፍትህ አገልግሎት፣
ሰብዓዊነት፤
ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ትኩረት መስጠት፤
ለለውጥ ዝግጁነት፤