
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብሄረሰቦች ምክር ቤት አባላት በሳጃ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።
(ሆሳዕና፣ሀምሌ 10/2017) ፣በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳጃ ከተማ የሚገኙት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብሄረሰ

ባሳለፍነው በጀት አመት የክልሉ ህዝቦች ህገ መንግስታዊ መብቶቻቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙና የጋራ እሴቶቻቸውን እንዲያጎለብቱ በልዩ ትኩረት ተሰርቷል- አቶ አቡቶ አኒቶ
(ሆሳዕና፣ ሀምሌ 10/2017)፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ የኮሪደር ልማት እና አስፋልት መንገድ ስራ አስመልክቶ በጽ/ቤታቸው ውይይት እያካሔዱ ነው
(ሆሳዕና ፣ሐምሌ 10/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

በህዝቦች መካከል አብሮነትን በማጠናከር የጋራ ተጠቃሚነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተመላከተ
ሆሳዕና ፦ሀምሌ 10/2017የማረቆ ልዩ ወረዳ ለምስራቅ ጉራጌ ዞን መዋቅር ማቋቋሚያ የአይነት ድጋፍ አድርጓል
የማረቆ ልዩ ወረ

የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በሀብት አጠቃቀምና አስተዳደር ረገድ አበረታች ውጤት ማስመዘገቡን የክልሉ ምክር ቤት የክልሉ ፕላን መሰረተ ልማትና የመንግስት ሀብት ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ
(ሆሳዕና፦ሀምሌ 9/2017) የማዕከላ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ( ዶ/ር ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮን የሥራ ዘርፎች ሪፎርም ለማድረግ በቀረቡ ጥናቶች ላይ ከቢሮዉ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነዉ፣
ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 9፣ 2017፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵ

በዱራሜ ከተማ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የአካል ጉዳተኞች ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ የቦታ ርክክብ ተደረገ።
በተለያዩ ምክንያቶች ኮንትራቱ ተቋርጦ የነበረው የአካል ጉዳተኞች ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል

መከላከያ ሠራዊት አረንጓዴ ዐሻራን ባህል የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ይቀጥላል፦ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
(ሆሳዕና፣ ሀምሌ 9/2017)፣ መከላከያ ሠራዊት አረንጓዴ ዐሻራን ባህል የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሰ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ምልከታ አደረጉ
(ሆሳዕና፣ሐምሌ 9/2017)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስ

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራር ስርዓት በመዘርጋት እያከናወነ ያለው ስራዎች አበረታች መሆኑን የክልሉ የህግና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ
=====
ሀምሌ 9/2017) የምክር ቤቱ የ