Skip to main content
የሴቶችና ህፃናትን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት ያስፋልጋል -  ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን

የሴቶችና ህፃናትን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት ያስፋልጋል -  ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ባለሙያዎች በክልሉ በሴቶችና ህጻናት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን ም

በመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፍኗል::

በመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፍኗል

ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመ

የምስራቅ ጉራጌ  ዞን የ2017 ዞናዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሶዶ ወረዳ ጢያ ከተማ "በመትከል ማንሰራራት"  በሚል መሪ  ቃል የችግኝ ተከላ  እየተካሄደ ነው::

የምስራቅ ጉራጌ  ዞን የ2017 ዞናዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሶዶ ወረዳ ጢያ ከተማ "በመትከል ማንሰራራት"  በሚል መሪ  ቃል የችግኝ ተከላ  እየተካሄደ ነው።

(ሆሳዕና፣ሐምሌ 06/2017)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድ

#የሳምንቱ #አበይት #ዜናዎቻችን....

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ብሄራዊ ፈተና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል አስጀመሩ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ብሄራዊ ፈተና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል አስጀመሩ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

ሆሳዕና ፣ ሐምሌ 5፣ 2017  የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አስ

በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በክልሉ ተግባራትን በቅንጅት፣ በእዉቀትና በክህሎት የመፈጸምና የማስፈፀም ልምምድ እየተሻሻለ መጥቷል፤ የተናጠልና የቡድን  ሀላፊነትን የመወጣት ዝግጁነትና ጥረትም እየጎለበተ ይገኛል።

በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በክልሉ ተግባራትን በቅንጅት፣ በእዉቀትና በክህሎት የመፈጸምና የማስፈፀም ልምምድ እየተሻሻለ መጥቷል፤ የተናጠልና የቡድን  ሀላፊነትን የመወጣት ዝግጁነትና ጥረትም እየጎለበተ ይገኛል።

እንዳሻዉ ጣሰዉ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወጣቶች የክረምት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወጣቶች የክረምት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

(ሆሳዕና፣ ሀምሌ 4/2017)፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከመላው ኢትዮጵያ ለተወጣጡ የክረምት ወሰን ተሻጋሪ  በጎ ፈቃድ አገ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ3ኛ ቀን ውሎው በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ እየመከረ ነው::

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ3ኛ ቀን ውሎው በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ እየመከረ ነው::

(ሆሳዕና፣ሐምሌ 4/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው በ20

የክልሉን ጸጥታ በማስከበር የህዝቡ ሰላም እንዲጠበቅና የክልሉ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዳይስተጓጎሉ ለማድረግ የተሰሩ ፖሊሳዊ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

ባሳለፍነው አመት የክልሉን ጸጥታ በማስከበር የህዝቡ ሰላም እንዲጠበቅና የክልሉ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዳይስተጓጎሉ ለማድረግ የተሰሩ ፖሊሳዊ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

በቀጣዩ አመት በክልሉ አ