Skip to main content
በክልሉ ከ500 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል

በክልሉ ከ500 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል - አቶ ኡስማን ሱሩር

(ሆሳዕና፣ሰኔ 30/2017)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነገ ሀምሌ 1/2017 ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ እና የገጠር ኮሪደር ማ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የ 2017 በጀት ዓመት የሁለተኛ መንፈቅ አመት የስር መዋቅር የOቃቤ ህግ የድጋፍ ክትትል ሪፖርት ገመገመ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የ 2017 በጀት ዓመት የሁለተኛ መንፈቅ አመት የስር መዋቅር የOቃቤ ህግ የድጋፍ ክትትል ሪፖርት ገመገመ።

####################

(ሀላባ ፣ ሰኔ 30/ 2017)  የ

ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው ውሳኔ የተሰጠበትን ድንጋጌ አርሞ አፀደቀ

ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው ውሳኔ የተሰጠበትን ድንጋጌ አርሞ አፀደቀ
-------------------
(ዜና ፓርላማ) ሰኔ 30 ፣ 2017 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 3ኛ ልዩ ስብሰባው፤

ለሰብአዊ መብት ጥሰት በር ይከፍታል የተባለው የአዋጅ ድንጋጌ ተሻሻለ

ለሰብአዊ መብት ጥሰት በር ይከፍታል የተባለው የአዋጅ ድንጋጌ ተሻሻለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 3ኛ ልዩ ስብሰባው፤ በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ 49 (2)ሀ መ

በ2017 በጀት አመት 16 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

በ2017 በጀት አመት 16 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

(ሆሳዕና፣ ሰኔ 30/2017) ፣ የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ከነገ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ግብራቸውን እንዲከፍሉ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል

  የትጋት ምሳሌ ከመሆን እስከ እርቅ አባትነት ስማቸው የሚነሳው የሰላም አባት ሀጂ ከድር

የትጋት ምሳሌ ከመሆን እስከ እርቅ አባትነት ስማቸው የሚነሳው የሰላም አባት ሀጂ ከድር 
 
ሀጂ ከድር ተካ  አርሶ አደርና የሀገር ሽማግሌ ናቸው። በባህላዊ ዳኝነት ሥራቸው ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ለረጅም ጊዜ ሲያገለ

የማዕከላዊ #ኢትዮጵያ ክልል

የማዕከላዊ #ኢትዮጵያ ክልል #ርዕሰ መስተዳድር #እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በሰኔ ወር ያከናወኗቸው #አበይት ጉዳዮች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት በሆሳዕና ከተማ

ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል ግንባታ

ከሰንበት እስከ ሰንበት የገበያ ማዕከል ግንባታ 
የኑሮ ውድነት ጫናን በመቀነስ  የአምራቹንና ሸማቹን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ተግባር መሆኑን  የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ

(ሆሳዕና ፣

በጤናው ዘርፍ ጥራትና ደህንነት በማረጋገጥ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

በጤናው ዘርፍ ጥራትና ደህንነት በማረጋገጥ የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

(ሆሳዕና፣ሰኔ 27/2017)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥ